
አድቫንስድ ኧርባን ሞቢሊቲ
የአድቫንስድ ኧርባን ሞቢሊቲ ኢንሺቲቭ (AUMI) በኢትዮጵያ እና በሌሎች አገሮች ውስጥ ያሉ ከተሞችን ወደ አካታች፣ ዘላቂ እና ዝቅተኛ የካርቦን ልቀት ወደ አለው የከተማ ትራንስፖርት ሥርዓት እንዲሸጋገሩ የቴክኒክ ድጋፍ፣ የፖሊሲ ምክር፣ የአቅም ግንባታ እና የፈጠራ መፍትሄዎችን የሚያበረታታ በኢትዮጵያ የተመዘገበ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ነው።
የምንሰራቸው›
01
ለህዝብ ትራንስፖርት እቅድ ማውጣት
የፈጣን አውቶቡስ (BRT) ስርዓት ዲዛይን፣ የአውቶቡስ መስመሮች ማሻሻል፣ እና ቀልጣፋ እና ፍትሃዊ የህዝብ ትራንስፖርትን ለማረጋገጥ የመጓጓዣ ዘርፍ ማሻሻያ ማድረግ ።
02
የትራንስፖርት አስተዳደር
የከተማ ትራንስፖርት ተደራሽነት ላይ የሚሰሩ ተቋማትን መደገፍ
03
ለሁሉም ተስማሚ የመንገድ ዲዛይን ማዘጋጀት
ለእግረኞችና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ የመንገድ ዲዛይን ማዘጋጀት ።
04
የትራንስፖርት ሥርዓት ፋይናንስ
የግል ዘርፍ ካፒታልን በማሰባሰብ እና የልማት ባንኮች ድጋፍን በማስፋፋት የትራንስፖርት ሥርዓቱን መደገፍ ።
ያግኙን›
አብሮ ለመስራት ,ለገንዘብ ድጋፍ አቅርቦቶች,ከፕሮጀክቶቻችን ጋር በተያያዙ ጥያቄዎች እባክዎ ያግኙን፤ ከእርስዎ መስማት ደስታችን ነው።
